Africa Hebret secondary school
Announcement አስደሳች ዜና ለት/ቤታችን ማ/ሰብ በሙሉ

አስደሳች ዜና ለት/ቤታችን ማ/ሰብ በሙሉ

05th September, 2024

በወጣት ጥፋተኞች ማቆያ ተይዞ የነበረው የአፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ይዞታ ወደ  ት/ቤታችን  ተመልሶ  በአሁኑ ሰዓት ግቢው እየተፀዳ ነው:: ለዚህ ስኬት ለተባበራቹ አካለት በት/ቤታችን ስም እመሰግናለን፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with